ራዕይ ተልዕኮና እሴት
ራዕይ
በ2022 ሙስናና ብልሹ አሰራር ለክልላችን ብልጽግና እንቅፋት እንዳይሆን በማድረግ በአገራችን ካሉት የፀረ-ሙስና ተቋማት ግንባር ቀደም ተቋም ሆኖ ማየት፤
ተልዕኮ
ጠንካራ እና ኃላፊነቱን በብቃት ሊወጣ የሚችል ተቋማዊ አደረጃጀት በመፍጠር፣ ሙስናን ለመከላከል የሚያስችል የሥነምግባር አስተምህሮዎችን በማስተማር፣ በጥናት ላይ የተመሠረተ የቅድመ ሙስና መከላከል ሥራዎችን በመሥራት፣ በህጉ መሠረት የሀብት ማሳወቅና ማስመዝገብ ሥራዎችን በብቃት በመፈፀም እና ከሌሎች የባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በመሥራት ውጤታማነትን ማረጋገጥ፤
ዕሴቶች
- የመልካም ሥነ-ምግባር ተምሳሌት መሆን፤
- በጋራ መሥራት፤
- ለቀጣይ ለውጥ ዝግጁ መሆን፤
- የተግባር ሰው መሆን፤