Skip to main content

የስነ-ምግባር ትምህርት፣ ስልጠናና ስርፀት ዳይሬክቶሬት

የስነ-ምግባር ትምህርት፣ ስልጠናና ስርፀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

  • ለመንግስት ተቋማትና ህዝባዊ ድርጅቶች አመራርና ሠራተኞች  የፊት ለፊት የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ክህሎትና እውቀት ሥልጠና መስጠት፣

  • በዲጂታል ሲስተም የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ሥልጠና መስጠት፣

  • የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ሥልጠና ያመጠውን የአመለካከት ለውጥ በዳሠሣ ጥናት ማረጋገጥ፣

  • ወቅታዊታዊና ህብዝ ተኮር በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል መድረኮችን በማዘጋጀት የሕብረተሰብ ግንዛቤ ማሳደግ፣

  • በዲጂታል ሚዲያ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል መልእክቶችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ፣

  • በፀረ ሙስና ጋዜጣ የፀረ ሙስና መልእክቶች ለህብረተሰብ ማሠራጨት፣