Skip to main content

የሙስናና ብልሹ አሰራር መከላከል ዳይሬክቶሬት

የሙስናና ብልሹ አሰራር መከላከል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዋና ዋና ተግባራት

  • የተሰጠው የማሻሻያ ምክረ ሀሳብ ተግባራዊ ካልተደረገ መመርመርና መክሰስ ስልጠን ላለው አካል ማሳወቅና ተግባራዊነት መከታተል፣

  • የባለድርሻ አካላት በተቋማት ውስጥ የሙስና ተጋላጭነት ስጋቶች እንዳለባቸው/ በአዲት ሪፖርት የተገለጹ የሙስና ተጋላጭነት ሥጋት ማሳያዎች/ የሚላኩ  ጉዳዮችን  

    ማጣራት፣ የማሻሻያ ምክረ ሀሳብ ማቅረብ፣

  • በህዝብ ጥቆማ መነሻነት ሊፈጸም ሂደት ላይ የሚገኘው የሙስና ወንጀል ወደ የሙስና ወንጀል ድርጊት ከመለወጡ በፊት እንዲቋራጥና ወደ ትክክለኛው አሠራር

     እንዲለወጥ የማሻሻያ ሃሳብ ማመንጫት፣ ተቋም አመራር ግንዛቤ መፍጠር፣

  • ወደ ትክክለኛው አሰራር እንዲቀየር የተሰጣው የማሻሻያ ሀሳብ ተግባራዊ ስለመሆኑ መከታተል፣ ማረጋገጥ፣

  • የተሰጠው የማሻሻያ ሀሳብ ተግባራዊ ካልተደረገ የመመርመርና የመክሰስ ሥልጣን ላለው ማሳወቅና ተግባራዊነት መከታተል፣