የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጽ/ቤት
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጽ/ቤት
በኮሚሽኑ የፋይናንስና ክዋኔ አዲት ማካሄድ፣የግኝቶች ማሻሻያ መከታተል
የኮሚሽኑ ሥራ ኃላፊዎችና ሠራኞች የሥራ ሥነምግባር መከታተል፣የሙስና መከላከል ጥናት ማካሄድ፣ የሙስና መረጃዎችን ማመንጫት
የሥነምግባር እና የሙስና መከላከል መልእክቶችን ለህብረተሰብ ተደራሽ ማድረግ፣
የኮሚሽኑን ሪፎርም ሥራዎችና የመልካም አስተዳደር ሁኔታዎችን መከታተል፣
በኮሚሽኑ የሰው ሀብት ማሟላትና አቅም መገንባት፣ አስተዳደራዊ አገልግሎት መስጠት፣