የስነ-ምግባር አውታሮች ዳይሬክቶሬት
የስነ-ምግባር አውታሮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
የሥነምግበር መከታተያ ክፍሎችን የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል አቅማቸውን ማሳደግ፣
የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች የሚገጥማቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች መፍትሄ እንዲያገኙ መከታተልና መደገፍ፣
የፀረ ሙስና ትግል ህዝባዊ መሠረት እንዲኖረው ለማድረግ ንቅናቄዎችን መፍጠር፣
የባለድርሻ አካላትን በጸረ ሙስና ትግል ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ በትስስርና በትብብር መሥራት፣