Skip to main content

በግብርና ሴክተር እየተሰሩ ያሉ የሥነ ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ሥራ ያለበትን በመስክ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል ።

ግብርና ሴክተር እየተሰሩ ያሉ የሥነ ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ሥራ ያለበትን በመስክ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል ።

ድጋፍና ክትትል የተደረገባቸው አካባቢዎች ሀዲያ ዞን ምዕራብ ባደዋቾ ፣ ከምባታ ዞን ቃጫቢራ ፣ ሀላባዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፣ ስልጤ እና ሀላባ ዞኖች  ሲሆኑ ግብርና መምሪያ የተግባር አፈጻጸም በመስክ የታዩ ጥንካሬዎችን ለማስቀጠል ጉድለትን ለማረም የሚያስችል መሆኑ በድጋፍና ክትትል ወቅት ተገልጿል።

ክትትልና ድጋፍ በማድረግ የተጀመረው ተግባር የብልሹ አሰራር መከላከል እና  በመዋቅሮች የተደረገው ኦዲት ግኝት አመላለስ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የጋራ መግባባት መደረጉን ለማወቅ ተችሏል።

 

Image