በሀገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የሥነ -ምግባርና የፀረ-ሙስና የስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
cerseacc
በሀገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የሥነ -ምግባርና የፀረ-ሙስና የስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
****
(ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መጋቢት 15/2018) በሀገር አቀፍ የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና የቀጣይ 3 ዓመታት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ እና ያለፉት ሶስት ዓመታት(ከ2016_2018 ዓ/ም) የስትራቴጂክ ዕቅድ አፈፃፀም ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በውይይት መድረኩ የፌዴራልና የክልሎች የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽነሮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተው በስትራቴጂክ ዕቅድ እና የአፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!!
የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾
ዌብሳይት፦ http://www.cerseacc.gov.et/
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/ceeaaccofficial
ቴሌግራም፦ https://t.me/ceeacc
![]() | ![]() |
![]() | ![]() |
Image



