Welcome!
No front page content has been created yet.
Follow the User Guide to start building your site.
Follow the User Guide to start building your site.
የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች
ዋና ኮሚሽነር |
የስነ-ምግባር ትምህርት ስልጠናና አውታሮች ማስተባበሪያ ዘርፍ ኃላፊ |
የሙስናና ብልሹ አሰራር መከላከል ዘርፍ ኃላፊ |
ኮሚሽኑ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች
|
|
|
የኮሚሽኑ ራዕይ ተልዕኮና አላማ
በ2022 ሙስናና ብልሹ አሰራር ለክልላችን ብልጽግና እንቅፋት እንዳይሆን በማድረግ በአገራችን ካሉት የፀረ-ሙስና ተቋማት ግንባር ቀደም ተቋም ሆኖ ማየት! |
ጠንካራ እና ኃላፊነቱን በብቃት ሊወጣ የሚችል ተቋማዊ አደረጃጀት በመፍጠር፣ ሙስናን ለመከላከል የሚያስችል የሥነምግባር አስተምህሮዎችን በማስተማር፣ በጥናት ላይ የተመሠረተ የቅድመ ሙስና መከላከል ሥራዎችን በመሥራት፣ በህጉ መሠረት የሀብት ማሳወቅና ማስመዝገብ ሥራዎችን በብቃት በመፈፀም እና ከሌሎች የባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በመሥራት ውጤታማነትን ማረጋገጥ! |
የመልካም ሥነ-ምግባር ተምሳሌት መሆን፤በጋራ መሥራት፤ለቀጣይ ለውጥ ዝግጁ መሆን፤የተግባር ሰው መሆን፤ |
ዜና
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በስነ- ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ለዞን ጤና መምሪያዎች፣ለልዩ ወረዳ ጤና ጽ/ቤቶችና ለኮሌጅ ለስነ - ምግባርና ፀረ- ሙስና ቡድን መሪዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል
በየደረጃው የሚደረጉ የጸረ ሙስና ትግሎች ለችግሩ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ ዘርፎች ልዩ ትኩረት መስጠት እንዳለባቸው ተጠቆመ።የክልሉ የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የህግ ምርምር ማዕከል የፍትህ ስርኣቱ መጠናከር ሙስናና ብልሹ አሰራርን በመዋጋት ረገድ በሚኖረው ሚና ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው መንግስትና ፓርቲ ያቀዷቸው ትላልቅ ህልሞች እንዲሳኩ የተጠናከረ የፀረ-ሙስና ትግል መደረግ እንዳለበት አሳሰቡ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን አመራሮች እና ሰራተኞች በ2017 ዓ/ም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ እንዲሁም በክልላችን አዲስ ከተዋቀረ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ለሚከበረው የአለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በዓል በተመለከተ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ያሉበት ደረጃ በዛሬው እለት ገመገመ።






